የቡሬ ከተማ አስ/ከተ/መ/ል/ጽ/ቤት የከተማ ቦታ ስለመያዝ በደነገገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መመሪያ ቁጥር 01/2005 መሰረት በ2018 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም፡-
- የጨረታ ሰነድ ቢሮ ቁጥር 12 በመምጣት የማይመለስ 400 /አራት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ዓይነት መደበኛ፣
- የጨረታ ሰነድ መግዣ ቀን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡00 ብቻ ይሆናል፡፡
- የጨረታው ሰነድ መሸጫ ጊዜ የሚያልቀው በ10ኛው ቀን በ11፡00 ነው፡፡
- ጨረታው የሚከፈተው በ11ኛው ቀን ቡሬ ከተ/አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት ግቢ ከ3፡30 እስከ 4፡00 ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባይገኙም ጭምር በቡሬ ከተ/አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት ውስጥ ይከፈታል፡፡
- መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ወይም (ሲፒኦ) በባንክ የተረጋገጠ የገንዘብ ክፍያ ትዕዛዝ ለድርጅት 5 በመቶ ለመኖሪያ 5 በመቶ በማቅረብ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የተያዘ ገንዘብ አሸናፊው ከተለየ በኋላ የሚመለስ ይሆናል፡፡
- የግንባታ ደረጃ ለድርጅት G+2 እና ከዚያ በላይ ለመኖሪያ G+0 ከዚያ በላይ
- የቦታው አገልግሎት በእያንዳንዱ ምድብ ከሰነዱ ጋር በሚሸጠው ሰነድ ሰንጠረዥ ላይ የተቀመጠው ይሆናል፡፡ ለጨረታ የወጣው የቦታ ብዛት ድርጅት 08 መኖሪያ 42 ጠቅላላ ድምር 50 ነው፡፡
- ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 058 774 00 06 /058 774 03 66 ደውለው መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
የቡሬ ከተማ አስ/ከተ/መ/ል/ጽ/ቤት

