የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

0
85

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሻሁራ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታዎችን በመሬት ሊዝ ጨረታ በመመሪያ መሰረት ለተጫራቾች አወዳድሮ ማስተላለፍና ማልማት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች በከተማው ፕላን መሰረት በአገልግሎት አይነት የተዘጋጁትን ቦታዎች ማለትም፡-

  1. ድርጅት = ባለ 500 ካ/ሜ ብዛት 4 ስፋት 2000 ካ/ሜ
  2. ድርጅት = ባለ5 ካ/ሜ ብዛት 2 ስፋት 525 ካ/ሜ
  3. ድርጅት = ባለ 250 ካ/ሜ ብዛት 1 ስፋት 250 ካ/ሜ
  4. ቅይጥ = ባለ 260 ካ/ሜ ብዛት 1 ስፋት 260 ካ/ሜ
  5. መኖሪያ = ባለ 150 ካ/ሜ ብዛት 3 ስፋት 450 ካ/ሜ
  6. መኖሪያ= ባለ5 ካ/ሜ ብዛት 1 ስፋት 172.5 ካ/ሜ ጠቅላላ ብዛት = 12 ጠቅላላ ስፋት 3657.5 ካ/ሜ የተዘጋጁትን የከተማ መሬቶች ለተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድረን ማስተላለፍ ስለፈለግን የጨረታ ሰነድ ገዝተው መወዳደር ይችላሉ፡፡ ከዚህ በላይ በተዘረዘሩት የጨረታ መሬቶች ሲፒኦስጨረታ ማስከበሪያ አምስት በመቶ ለሁሉም የጨረታ ማስከበሪያ የብር መጠን
  7. 500 ካ/ሜትር = 12,5000.00 (አስራ ሁለት ሺህ አምስት መቶ ብር) ድርጅት
  8. 500 ካ/ሜትር = 12,5000.00 (አስራ ሁለት ሺህ አምስት መቶ ብር) ድርጅት
  9. 500 ካ/ሜትር = 12,5000.00 (አስራ ሁለት ሺህ አምስት መቶ ብር) ድርጅት
  10. 500 ካ/ሜትር =12,5000 (አስራ ሁለት ሺህ አምስት መቶ ብር) ድርጅት
  11. 5 ካ/ሜትር = 6,562.5 (ስድስት ሺህ አምስት መቶ ስልሳ ሁለት ከ አምስት ሳንቲም) ድርጅት
  12. 5 ካ/ሜትር = 6,562.5(ስድስት ሺህ አምስት መቶ ስልሳ ሁለት ከአምስት ሳንቲም) ድርጅት
  13. 250 ካ/ሜትር = 6,250 (ስድስት ሺህ ሁለት መቶ ሃምሳ ብር) መኖሪያ
  14. 260 ካ/ሜትር 4,550 (አራት ሺህ አምስት መቶ ሃምሳ ብር) ቅይጥ
  15. 5 ካ/ሜትር = 1,725 (አንድ ሺህ ሰባት መቶ ሃያ አምስት ብር) መኖሪያ
  16. 150 ካ/ሜትር = 1,500(እንደ ሺህ አምስት መቶ ብር) መኖሪያ
  17. 150 ካ/ሜትር = 1,500(አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር) መኖሪያ
  18. 150 ካ/ሜትር = 1,500(አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር) መኖሪያ ስለዚህ የሚፈልጉትን ቦታ መርጠው በሲፒኦ ማስከበሪያ ብር  አንዲያስዙ ስንል እንገልፃለን፡፡

የሻሁራ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here