የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

0
76

በደቡብ ጎንደር ዞን በታች ጋይንት ወረዳ በአርብ ገበያ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2017 በጀት አመት በከተማው ውስጥ የሚገኙትን የመኖሪያና የድርጅት ቦታዎች በአዋጅ ቁጥር 721/2004 በደንቡ ቁጥር 103/2004 አንቀጽ 13/2 በመመሪያ ቁጥር 1/2005 አንቀጽ 17 በሚያዘው መሰረት አጫርቶ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ሁሉ ዓ/ገበያ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ቢሮ ቁጥር 4 የጨረታ ማወዳደሪያ ስነድ በብር 300 የማይመለስ ገዝታችሁ መጫረት የምትችሉ ሲሆን የጨረታ ፖስታው ቢሮ ቁጥር 1 በተዘጋጀው ሳጥን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ከ8/07/2017 ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በ10ኛው ቀን 19/07/2017 ዓ/ም እስከ 11፡30 ድረስ ማስገባት የምትችሉ እና ሳጥኑ በዚህ ቀን በ11፡30 ላይ ይታሽጋል፡፡ ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በ11ኛው የሥራ ቀን 22/07/2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ላይ አርብ ገበያ ከተማ መሠሪ ማዘጋጃ ቤት የሚከፈት ሲሆን በ4፡00 ላይ ተጫራች ሆነ ህጋዊ ወኪል ባይገኝም ፖስታው ይከፈታል፡፡ ተቋሙ ጨረታውን ካልተስማማበት በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ መሆኑን እናሳስባለን፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 268 02 05 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡

የአርብ ገበያ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here