የሐራጅ ቁጥር ዳበ/ባዳዲ/0151/24
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ/አስያዥ/ ቤት/ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
ተ.ቁ | የተበዳሪዉ ስም | አበዳሪው ቅርንጫፍ | የአስያዥ ስም | ቤቱ ሚገኝበት አድራሻ | የንብረቱ አይነት | የጨረታ መነሻ ዋጋ | ጨረታዉ የሚካሄድበት | |||||
ቀን | ስዓት | |||||||||||
ከተማ | ቀበሌ | የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት | |||||||||
1 | አቶ ሀብቴ ኪሮስ ጣዕመ | ዳንሻ | አቶ ሀብቴ ኪሮስ | ም/አርማጨሆ | ም/ገነት 01 | 00808 | 349.75 ካ.ሜ | ለመኖሪያ | 1,361,754 | ሚያዝያ 8 ቀን 2016 ዓ.ም | 4፡00-6፡00 |
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25 በመቶ የጨረታ ማስከበሪያ በዳሸን ባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል፡፡
- ለመንግሥት የሚከፈል ግብር፣ ታክስ፣ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስን እና ሌላም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፈል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ. ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
- በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪው ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፣ ባይገኙም ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
- ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 320 76 50 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡