በአፈ/ከሳሽ አዳነ እውነቴ እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ እውነቴ ገበያው፣2ኛሙሉቀን እውነቴ፣3ኛአወቀች እውነቴ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ፤ በአበቡ ብዙአየሁ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በሰሜን አገኝ መስፍን ፣በደቡብ ሞላ አወቀ ፣በምስራቅ ግርማ መንግስቱ እና በምእራብ የፀጋየ ቤት መካከል ተዋስኖ የሚገኘው 68.34 ካ.ሜ የሆነ ቤት ፤ በመነሻ ዋጋ 235,963,20 / ሁለት መቶ ሰላሳ አምስት ሽህ ዘጠኝ መቶ ስልሳ ሶስት ብር ከሀያ ሳንቲም/ መጋቢት 6/2017 ዓ.ም ከ3፡00-6፡00 በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በሰአቱና በቦታው በመገኘት ተመዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ፤አሸናፊው ያሸነፈበትን ¼ኛውን ወዲያውኑ በሞ/85 ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
የባህር ዳርና አካባቢዋ ከ/ፍ/ቤት