የሐራጅ ማስታወቂያ

0
109

በአፈ/ከሣሽ ዘመን ኢትዮጵያ አስመጭና ላኪ እና በአፈ/ተከሣሾች 1. አቶ ታደሰ ስመኝ 2. ወ/ሮ ሀብታም ወንድማገኝ ጀንበሬ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ በዱርቤቴ ከተማ ቀበሌ 02 በምሥራቅ፣ በምዕራብ እና በሰሜን መንገድ እና በሰሜን የማንደፍሮ ይዞታ የሚያዋስነው ስፋቱ 2800 ካ.ሜ ቦታ ላይ ቤትና ቦታ በመነሻ ዋጋ 12,956,134.46 /አስራ ሁለት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሃምሳ ስድስት ሺህ አንድ መቶ ሠላሳ አራት ብር ከአርባ ስድስት ሳንቲም/ ጥቅምት 02 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በግልፅ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ሁሉ ጨረታው በሚካሄድበት በዱርቤቴ ከተማ ቀበሌ 02 ወይም ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ በመገኘት ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱና በቦታው በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን በዕለቱ ጨረታውን ያሸነፈ ያሸነፈበትን ¼ ኛውን በሞ/85 ጨረታው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ የሚያስይዙ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዟል፡፡

የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here