የሐራጅ ማስታወቂያ

0
95

በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ ሙሉ ጎጃም ሲሳይ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ አበባው መኮነን መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ  ክርክር ጉዳይ በፍ/ሰላም ከተማ 02 ቀበሌ በምስራቅ መንገድ ፣በሰሜን ሰውነት ፣ በደቡብ ሰገድ፣ በምስራቅ መንገድ እና በምዕራብ ዋርካው  ተዋስኖ የሚገኘው እና በአፈ/ተከሳሽ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን ቤት የፍ/ሰላም/ከተማ/ወ/ፍ/ቤት በህዳር20/2017 ዓ/ም በዋለው ችሎት ቤቱ በሃራጅ እንዲሸጥ በተሰጠው ትዕዛዝ መሰረት በመነሻ ዋጋ 1‚074‚982.41 /አንድ ሚሊዮን ሰባ አራት ሽህ ዘጠኝ መቶ ሰማኒያ ሁለት ብር ከአርባ አንድ ሳንቲም / ስለሚሸጥ፡፡ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ  ለተከታታይ 30 ቀናት በአየር ቆይቶ ጥር 1 ቀን /2017 ዓ/ም ከጥዋቱ ከ3፡40 – 5፡40  ድረስ በግልፅ ጨረታ በሃራጅ ስለሚሸጥ ፤ማንኛውም ተጫራች በተጠቀሰው ቀንና ሰአት ቤቱ ከሚገኝበት ቀበሌ እና ቦታ በመገኘት መጫረት እና መግዛት የምትችሉ  መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል ፡፡

የፍኖተ /ሰ/ከ/ወ/ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here