በአፈ/ከሳሽ መ/ታ ተከስተ ብርሃን እና በአፈ/ተከሳሾች እነ አዳሙ ሽፈራሁ መካከል ስላለው የብድር ገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 05፣በሰሜን እና በምስራቅ መንገድ ፣ በደቡብ አዳሙ ሽፈራው፣ እና በምዕራብ ደሴ ተዋስኖ የሚገኘው እና በአዳሙ ሽፈራው ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን የድርጅት ቤት በመነሻ ዋጋ 2‚371‚719 .00 /ሁለት ሚሊየን ሶስት መቶ ሰባ አንድ ሽህ ሰባት መቶ አስራ ዘጠኝ ብር/ ስለሚሸጥ መጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ግለሰብ ከህዳር 30/2017 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 29/2017 ዓ.ም ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣ በኃላ ፤ ታህሳስ 29/2017 ዓ.ም ከ3፡00 እስከ 6፡00 በቦታው በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
የባንጃ ወረ/ፍ/ቤት