በአፈ /ከሳሽ እነ ባንቻየሁ የኔው እና በአፈ/ ተከሳሽ ተገኘች አሊ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በወ/ሮ እመቤት ተሰማ ስም የተመዘገበ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 01 የሚገኝ በሰሜን እና በምስራቅ ወርቅነሽ ፣ በደቡብ የይርሳው ቤት እና በምዕራብ መንገድ የሚያዋስነው ስፋቱ 201.638 ካ.ሜ የሆነ የድርጅት ቤት በመነሻ ዋጋ 2,036,552 /ሁለት ሚሊየን ሰላሳ ስድስት ሸህ አምስት መቶ ሀምሳ ሁለት ብር/ ስለሚሸጥ ፤የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ ለ30 ቀናት አየር ላይ ቆይቶ ጥር 17/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 በአዊ ብሔ/አስ/ከፍ/ፍ/ቤት ግቢ ውስጥ ስለሚሸጥ መግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች በቦታው ተገኝታችሁ መግዛት የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
አዊ ብሔ/አስ/ከፍ/ፍ/ቤት