የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

0
144

በአፈ/ከሣሽ ፀደይ ባንክ ነ/ፈጅ ሶፍኒያስ ጎሹ እና በአፈ/ተከሣሾች 1ኛ ዋለ ተክሌ 2ኛ ይመር ተሾመ እና 3ኛ ተሾመ ወርቁ መካከል ስላለው የገንዘብ አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በግራ ቀኙ መካከል ስላለው የብድር አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በጉባላፍቶ ወረዳ 021 ቀበሌ ልዩ ቦታው ገብሬ አምባ በምሥራቅ አሌ ጌታቸው፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ጌታዋ በላይ እና በደቡብ ወርቁ ካሳው የሚያዋስነው ንብረትነቱ የ2ኛ የአፈ/ተከሣሽ የሆነ ባለ 42 ዚንጎ ቆርቆሮ ክዳን ቤት በመነሻ ዋጋ 13,000/አስራ ሶስት ሺህ ብር/ በሆነ በሐራጅ ጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል:: ስለዚህ የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአንድ ወር በአየር ላይ ቆይቶ ጨረታው ሚያዚያ 30 ቀን 2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡30 ድረስ በቀበሌው ማዕከል ይከናወናል:: ስለሆነም በጨረታው መሣተፍ/መግዛት/ የሚፈልጉ ቤትና ቦታው በሚገኝበት ስፍራ በመገኘት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን የሐራጅ ጨረታውን ያሸነፈ ያሸነፈበትን ¼ ኛውን ወዲያውኑ ለፍ/ቤቱ ሐራጅ ባይ ማስያዝ ይኖርበታል::

የሰሜን ወሎ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here