የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

0
59

በአፈ/ከሣሽ ግርማ ሁነኛው እና በአፈ/ተከሣሽ ጋሻው ምንይችል መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በአባተ እንዳለውና ጥሩወርቅ ወርቁ ስም በይዞታ ካርታ ቁጥር 000590 የምዝገባ ቁጥር 04/001/1606 መለያ ኮድ AM0010508/2015 በምሥራቅ፣ በሰሜን እና በደቡብ መኖሪያ ቤት እንዲሁም በምዕራብ መንገድ የሚያዋስነው 250 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያረፈ ቤት በመነሻ ዋጋው 1,652,127.18 /አንድ ሚሊዮን ስድስት መቶ ሃምሣ ሁለት ሺህ አንድ መቶ ሃያ ሰባት ብር ከ18/100 ሣንቲም ሆኖ ሰኔ 14 ቀን 2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱና በቦታው በመገኘት ተመዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የጨረታ አሸናፊው ያሸነፈበትን ¼ ኛውን በሞዴል 85 ወዲያውኑ ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ ያሣውቃል፡፡

የባሕር ዳርና አካ/ከፍ/ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here