የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

0
60

በአፈ/ከሣሽ ወለላው ሰፈነ እና በአፈ/ተከሣሽ ጋሻው እሸቴ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በወለላው ሰፈነ ስም ተመዝግቦ የሚገኘው በዳግማዊ ሚኒሊክ ክ/ከተማ ውስጥ በምስራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ፣ በሰሜን እና በደቡብ መኖሪያ ቤት የሚያዋስነው 100 ካሬ ሜትር ቦታ ካርታ ቁጥር 1599/2013 G+2 በዜሮ መነሻ ዋጋ ሆኖ ሰኔ 21 ቀን 2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱና በቦታው በመገኘት ተመዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የመጨረሻ አሸናፊው ያሸነፈበትን ¼ ኛውን በሞዴል 85 ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ ያሣውቃል፡፡

የባህር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here