የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

0
45

በአፈ/ከሳሽ ሀይማኖት ጋሹ እና በአፈ/ተከሳሽ ሙሉ ሀብት ገብሬ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በአጃየ ሙሉና ውበት ገብሬ ስም ተመዝግቦ የሚገኘው 214 ካሬ ሜትር ቦታ ፤በምስራቅ መሰረት፣ በምዕራብ እና በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ ክፍት ቦታ የሚያዋስነው ብር 700‚000 (ሰባት መቶ ሽህ) ሆኖ የካቲት 14/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በግልጽ ጨረታ ይሸጣል፡፡ በመሆኑም መጫረት የምትፈልጉ ሁሉ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱና በቦታው በመገኘት ተመዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የመጨረሻ አሸናፊው ያሸነፈበትን ¼ ኛውን በሞዴል 85 ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ ያሣውቃል፡፡

የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here