የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

0
139

የአፈ/ከሣሽ ወ/ሮ ፈንታነሽ ብርሃን እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ ጫኔ ሙላት መካከል ስላለው የባልና ሚስት የአፈፃፀም  ክስ ክርክር ጉዳይ በፍ/ሰላም ከተማ ቀበሌ 02 በምስራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ገበየሁ ጥላሁን፣ በሰሜን ዓለምፀሐይ ተረፈ እና በደቡብ የሽመቤት አስረስ መካከል የሚገኘው በ250 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ የተገነባው 90 /ዘጠና/ ዚንጐ ቆርቆሮ ቤት በመነሻ ዋጋ 257,325.85/ሁለት መቶ ሃምሣ ሰባት ሸህ ሦስት መቶ ሃያ አምስት ብር ከ85/100 ሣንቲም/ ለፍርድ ማስፈፀሚያ በሐራጅ ስለሚሸጥ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 30 ቀን ድረስ በአየር ላይ ቆይቶ ሕዳር 19 ቀን 2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡40 እስከ 6፡00 ድረስ ጨረታው የሚካሄድ መሆኑን እናሣውቃለን፡፡

የፍ/ሰላም ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here