ጣና ማይክሮ ፋይናስ አ.ማ ተቋም በበኩር ጋዜጣ 30ኛ ዓመት ቁጥር 18 ሚያዝያ 6 ቀን 2017 ዓ.ም በተበዳሪዎች ቸርነት ማለደ እና መንጋው ጌጤ አቤ ስም የተመዘገቡ ሁለት ቤቶችን በሐራጅ ለመሸጥ ጣና ማይክሮ ፋይናስ ተቋም አ.ማ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡
ስለሆነም ሐራጁን የመክፈቻ ቀን ሚያዝያ 6 ቀን 2017 ዓ.ም ተብሎ በጋዜጣ የወጣው ስህተት ስለሆነ ለግንቦት 6 ቀን 2017 ዓ.ም ተብሎ የተስተካከለ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ጣና ማይክሮ ፋይናስ ተቋም አ.ማ