የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ፣

0
114

በአፈ/ከሣሽ ሞላ ከበደ እና በአፈ/ተከሣሽ 1ኛ አሰፋ አድማስ፣ 2ኛ ደሣለው ዋሴ እንዲሁም 3ኛ አለኸኝ አይናለም መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ በ2ኛ ተከሣሽ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በአዋሣኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ 012፣ በሰሜን 010 እና በደቡብ መንገድ የሆነ ቤት በመነሻ ዋጋ 1,750,180 /አንድ ሚሊዮን ሰባት መቶ ሃምሣ ሺህ አንድ መቶ ሰማኒያ ብር/ በማድረግ ጨረታውን ከህዳር 09 ቀን እስከ ታህሳስ 08 ቀን 2017 ዓ.ም  በአየር ላይ በማዋል ጨረታው ታህሳስ 09 ቀን 2017 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 እስከ 6፡00 በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልጉ ሁሉ በቦታው ተገኝቶ መጫረት የሚችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ ያስታውቃል፡፡

የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ከፍ/ፍ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here