በአፈ/ከሳሽ አይሸሽም ምህረት እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ አበራ ካሳ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በአጼ ቴዎድሮስ ክ/ከተማ በአቶ አበራ ካሳ የቦታ ቁጥር 3 ፣ የካርታ ቁጥር 28377/03 ተመዝግቦ የሚገኝ በሰሜን ቦታ ቁጥር 5፣በደቡብ ቦታ ቁጥር 1 መካከል ተዋስኖ የሚገኘውን 700 ካ.ሜትር G+3 ቤትና ቦታ በመነሻ ዋጋ ብር 22‚119‚927 /ሀያ ሁለት ሚሊዩን አንድ መቶ አስራ ዘጠኝ ሽህ ዘጠኝ መቶ ሃያ ሰባት/ ብር ለነሐሴ 3 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ፤ ጨረታው ንብረቱ በሚገኝበት በአጼ ቴዎድሮስ ክ/ከተማ በመገኘት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በሰአቱና በቦታው በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በእለቱ ጨረታውን ያሸነፈው ግለሰብ ያሸነፈበትን ¼ኛውን በሞ/85 ጨረታው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ የሚያስዝ እንደሚጠበቅበት ፍ/ቤቱ አሳስቧል፡፡
የባሕር ዳርና አካ/ከፍ/ፍ/ቤት