የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
84

በአፈ/ተከሳሽ አክሊሉ ስሜነህ እና በአፈ/ተከሳሽ የቆየ መሀሪው መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በመራዊ ከተማ በየቆየ መሀሪው ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን በምሥራቅ ሀሚድ ሙሀመድ ፣በምዕራብ መንገድ ፣በሰሜን ያሲን ይሀ እንዲሁም በደቡብ ሙሉ ከበደ  መካከል ተዋስኖ የሚገኘውን 168 ካ.ሜትር ቦታ ላይ የሚገኘውን ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 775,272 (ሰባት መቶ ሰባ አምስት ሺህ ሁለት መቶ ሰባ ሁለት) ነሀሴ 10 ቀን 2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱና በቦታው በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ በመሆኑም፡- በዕለቱ ጨረታውን ያሸነፈ ያሸነፈበትን 1/4 ኛውን በሞ/85 ወዲያውኑ ማስያዝ የሚጠበቅበት  መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከ/ፍ/ቤት

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here