በአፈ/ተከሳሽ ክንዱ መለሰ እና በአፈ/ተከሳሽ ናርዶስ በቀለ መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በአቶ ብርሃኑ ታደሰ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን በምሥራቅ መንገድ ፣በምዕራብ አወቀ ማተቤ ፣በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ ኑርሴን ክብር መካከል ተዋስኖ የሚገኘውን 175 ካ.ሜትር ቤት በመነሻ ዋጋ ብር በዜሮ በማድረግ ነሀሴ 12 ቀን 2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱና በቦታው በመገኘት ተመዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፡- በዕለቱ ጨረታውን ያሸነፈ ያሸነፈበትን 1/4 ኛውን በሞ/85 ወዲያውኑ ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከ/ፍ/ቤት