የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
88

በአፈ/ከሳሽ ቅዱስ ሚካኤል እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ ጌትነት መንግስት አለሙ መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በአቶ ጌትነት መንግስት አለሙ ስም የተመዘገበ በአዘና ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ ፣በምዕራብ የማዘጋጃ ቦታ ፣በሰሜን ክብረት ቸኮል እንዲሁም በደቡብ ኢትዮጵያ ታደሰ የሚገኘው የድርጅት ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 6,809,689 /ስድስት ሚሊዮን ስምንት መቶ ዘጠና ሺህ ስድስት መቶ ሰማንያ ዘጠኝ ብር/ ስለሚሸጥ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከ07/11/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 07/12/2017 ዓ.ም ለ30 ቀናት ቆይቶ 3፡00 እስከ 6፡00 ባለው ጊዜ ጨረታው የሚካሄድ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4 /በሲፒኦ/ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here