የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
63

በአፈ/ከሳሽ መልካሙ ሽታው በአፈ/ተከሳሽ አዳነ ውዱ  መካከል ስላለው ክስ ክርክር ጉዳይ በአፂቴዎድሮስ ክ/ከተማ ማራኪ ቀበሌ  ሥር በሚገኘው በካርታ ቁጥር 46049/2013 በምሥራቅ ቤት ፣በምዕራብ ግለሰብ ቤት ፣በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ ግለሰብ ቤት 100 መካከል ተዋስኖ የሚገኘውን በመነሻ ዋጋ ብር በዜሮ በማድረግ ነሀሴ 3 ቀን 2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ  በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱና በቦታው በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፡- በዕለቱ ጨረታውን ያሸነፈ ያሸነፈበትን 1/4 ኛውን በሞ/85 ወዲያውኑ ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከ/ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here