የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
125

በአፈ/ከሣሽ 1. ዳሸን ባንክ አ.ማ 2. አልጌች ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር እና በአፈ/ተከሣሽ 1. ወ/ሮ ብርቄ ሰጠኝ 2. አቶ አብርሃም ዋለ መካከል ስላለው የባልና ሚስት ክርክር ጉዳይ በአብርሃም፣ ገበያው እና ጓደኞቹ ህብረት ሽርክና ማኀበር ስም በህዳሴ ቀበሌ አስተዳደር ኢንዱስትሪ ሰፈር ያለ የድርጅት ቤትና ቦታ ስፋቱ 500 ካሬ ሜትር፣ በካርታ ቁጥር 2/30/737/120 የሆነ እና በመነሻ ዋጋ ብር 4,456,597.37/አራት ሚሊዮን አራት መቶ ሃምሣ ስድስት ሺህ አምስት መቶ ዘጠና ሰባት ብር ከሰላሣ ሰባት ሣንቲም/ በጨረታ ሐምሌ 26 ቀን 2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ በቀኑ እና በቦታው በመገኘት የጨረታ ማስከበሪያ ¼ ኛውን በመያዝ መጫረት የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዟል፡፡

የባሕር ዳር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here