አፈ/ከሳሽ አቶ ዳውድ ሙሀቤ እና የአፈ/ተከሳሽ አቶ ጌታቸው ጥላሁን መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ የሰሌዳ ቁጥር ኢት-03-33486 የቻንሲ ቁጥር LZZ5BL-SF9RN252140 የሞተር ቁጥር WP12S400E2011 የሆነ ተሽከርካሪ የመነሻ ዋጋ ሳይጠብቅ ጨረታው ከሐምሌ 14 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 14/2017 ዓ.ም በጋዜጣ ታትሞ ይቆይና ነሐሴ 15 ቀን 2017 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 እስከ 6፡00 በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልጉ በቦታው ተገኝታችሁ መጫረት የሚችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
የአዊ/ ብሔ/ዞ/ከ/ፍ/ቤት