የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
38

አፈ/ከሳሽ ሞላ ከበደ እና በአፈ/ተከሳሽ ደሣለው ዋሴ መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ  በእንጅባራ ከተማ 02 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ ባየች ሰውነት ፣በምዕራብ ጥላሁን ተሰማ ፣በሰሜን ሀይማኖት አበበ እንዲሁም በደቡብ መንገድ በሀና ሞላ ስም ተመዝግቦ የሚገኘው መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 1,310,000 /አንድ ሚሊዮን ሶስት መቶ አስር ሺህ ብር/ ስለሚሸጥ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከ21/11/2017 እስከ 21/12/2017 ዓ.ም ድረስ በጋዜጣ ወጥቶ  በ22/12/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሣሠቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨታውን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን /በሲፒኦ/ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here