የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
36

በአፈ/ከሳሽ አቶ አዝመራው ዳኛው እና በአፈ/ተከሳሽ እነ 1ኛ. አቶ ይችላል ምናየሁ ፣2ኛ.ወ/ሮ በላይነሽ ብዙየ 2ቱ ራሳቸው  መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 01 በሰሜን ይጋርዱሽ መኮነን ፣በደቡብ ወይንሸት አለሙ ፣በምሥራቅ መንገድ እና በምዕራብ አይነት ዋሲሁን የሚያዋስነው በአፈ /ተከሳሽ በአቶ ይችላል ምናየሁ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ 2‚653‚674 /ሁለት ሚሊዮን ስድስት መቶ ሀምሳ ሶስት ሽህ ስድስት መቶ ሰባ አራት ሽህ ብር/ በሆነ ዋጋ ከሐምሌ 28 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ይቆይና ነሐሴ 29 ቀን 2017 ዓ.ም ከ3፡00 እስከ 6፡00 ስለሚሸጥ መግዛት የምትፈልጉ በቦታው በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ¼ ኛውን /በሲፒኦ/ አስይዛችሁ እንድትቀርቡ ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here