በአፈ/ከሳሽ እድገት እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ ቢምረው አድማስ መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 05 በሰሜን እንየው ብዙነህ ፣በደቡብ መንገድ ፣በምሥራቅ ሀብቴ መኮነን እና በምዕራብ አስረስ ማናምኖ የሚያዋስነው በአፈ /ተከሳሽ መ/ታ ተከስተ ብርሃን ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 2‚000‚000 /ሁለት ሚሊዮን ብር / በሆነ የጨረታ ማስታወቂያው ከሐምሌ 30 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ በጋዜጣ ታትሞ ይቆይና ጳጉሜ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ከ2፡30 እስከ 6፡00 ስለሚሸጥ መግዛት የምትፈልጉ በቦታው በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ¼ ኛውን /በሲፒኦ/ አስይዛችሁ እንድትቀርቡ ፍ/ቤቱ አዝዟል ፡፡
የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት