የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
44

በአፈ/ከሳሽ አቶ አዝመራው ዳኛው እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ይችላል ምናየሁ ፣2ኛ.ወ/ሮ በላይነሽ ብዙየ 2ቱ ራሳቸው  መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 05 በሰሜን መንገድ ፣በደቡብ ሀብታሙ መኮነን ፣በምሥራቅ መሰረት ቸኮል እና በምዕራብ ገረመው ታመነ የሚያዋስነው በ2ኛ ተከሳሽ በወ/ሮ በላይነሽ ብዙየ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የድርጅት ቤት በመነሻ ዋጋ 1‚339‚900 /አንድ ሚሊዮን ሶስት መቶ ሰላሳ ዘጠኝ ሽህ ዘጠኝ መቶ ብር/ በሆነ የጨረታ ማስታወቂያው ከሐምሌ 28 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ  በጋዜጣ ታትሞ ይቆይና ነሐሴ 29 ቀን 2017 ዓ.ም ከ7፡00 እስከ 10፡00 ስለሚሸጥ መግዛት የምትፈልጉ በቦታው በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ¼ ኛውን /በሲፒኦ/ አስይዛችሁ እንድትቀርቡ ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here