የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
44

በአፈ/ከሳሽ ጸደይ ባንክ ቻግኒ ቅርንጫፍ እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ.ሀብታሙ ቀራለም ፣2ኛ.ትዕግስት አይጠገብ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሳሾች ንብረት የሆነ በቻግኒ ከተማ ቀበሌ 03 የሚገኝ በሰሜን ፖሊስ ኮሚኒቲ ፣ በደቡብ መንገድ ፣በምሥራቅ ዋለልኝ  እና በምዕራብ ክፍት ቦታ የሚያዋስነው የመኖሪያ ቤት 2‚002‚794 /ሁለት ሚሊዩን ሁለት ሽህ ሰባት መቶ ዘጠና አራት ብር/ በሆነ የመነሻ ዋጋ ከሐምሌ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለ30 ቀናት በጋዜጣ ታትሞ ቆይቶ ነሐሴ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ከ3፡00 እስከ 6፡00 ስለሚሸጥ መግዛት የምትፈልጉ በቦታው በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን  ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የአዊ ብሔ/አስ/ከፍ/ፍ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here