የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
37

በአፈ/ከሳሽ ሞላ ከበደ  እና በአፈ/ተከሳሽ ደሳለው ዋሴ  መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 01 በሰሜን እና በምሥራቅ መንገድ ፣በደቡብ 004 እንዲሁም በምዕራብ 002 የሚያዋስነው በአፈ/ተከሳሽ  በአቶ ደሳለው ሥም ተመዝግቦ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ 1,800‚008 /አንድ ሚሊዮን ስምንት መቶ ሽህ ከስምንት ብር/ በሆነ ዋጋ የጨረታ ማስታወቂያው ከሐምሌ 28 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 27 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ  በጋዜጣ ታትሞ ይቆይና ፤ነሐሴ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ከ3፡00 እስከ 6፡00 ጨረታው ስለሚካሄድ መግዛት የምትፈልጉ በቦታው በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ፤ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ  ዋጋ ¼ ኛውን /በሲፒኦ/ አስይዛችሁ እንድትቀርቡ ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here