የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
39

በአፈ/ከሳሽ ፀደይ ባንክ ቻግኒ ቅርጫፍ እና በአፈ/ተከሳሽ 1ኛ. ስለሽ ሽፈራው ፣2ኛ. ስለናት የኔአባት መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በ2ኛ. አፈ/ተከሳሽ ሥም ንብረት የሆነ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 05 የሚገኘው በሰሜን እና በምሥራቅ መንገድ  ፣በደቡብ እና በምዕራብ ክፍት ቦታ የሚያዋስነው ቤት የጨረታ ማስታወቂያው ከነሐሴ 15/2017 ዓ.ም እስከ መስከረም 10/2018 ዓ.ም የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ይቆይና መስከረም 11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30 በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የምትፈለጉ መወዳደር የምትችሉ ሲሆን የጨረታው አሸናፊ ¼ኛውን የሚያሲዝ መሆኑን ፍ/ቤቱ  አዝዟል፡፡

የአዊ /ብሔ/ ዞን ከፍ/ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here