የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
33

በአፈ ከሳሽ ባይህ ቤዛ እና በአፈ/ተከሳሽ ብሩክታዊት በሪሁን መካከል ስላለዉ የአፈፃፀም ክስ ክርከር ጉዳይ የአፈ/ተከሳሽ ንብረት የሆነ በቲሊሊ ከተማ 01 ቀበሌ የሚገኝ በምሥራቅ መንገድ ፣በምዕራብ ቸኮል አጥናው ፣በሰሜን ባንቲሁን ደመም እንዲሁም በደቡብ አደራው በዛብህ መካከል ተዋስኖ የሚገኝ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 1,723,692.23 (አንድ ሚሊዮን ሰባት መቶ ሃያ ሶስት ሺህ ስድስት መቶ ዘጠና ሁለት ብር ከ23 ሳንቲም) በማድረግ የጨረታ ማስታወቂያዉን ለ30 ቀን በጋዜጣ  እንዲዉል በማድረግ ጳጉሜን 04 ቀን 2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00  በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልግ ሁሉ በቦታው ተገኝቶ መጫረት የሚችል መሆኑን ፍ/ቤቱ ያስታውቃል፡፡

የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ከ/ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here