በአፈ/ከሳሽ እነ ባንቻየሁ የኔው እና በአፈ/ተከሳሽ ተገኘች አሊ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 01 የሚገኝ፤ በሰሜን ክፍት ቦታ ፣በደቡብ መንገድ ፣በምሥራቅ ካሳሁን እና በምዕራብ የኔው ደምሰው መካከል ተዋስኖ የሚገኝ በሟች ተሰማ ሙሉነህ ሥም ተመዝግቦ የሚገኝ በመነሻ ዋጋ 1,823,090 (አንድ ሚሊዮን ስምንት መቶ ሀያ ሶስት ሺህ ዘጠና ብር) በሆነ ዋጋ ፤የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ለ30 ቀን ቆይቶ መስከረም 10/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 በፍርድ ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የምትፈልጉ በቦታው ተገኝታችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
የአዊ ብሔ/አስ/ከፍ/ፍ/ቤት