የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/ነብማ/012/25
ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 70 እና 1147011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የአስያዥ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
ተ.ቁ | የተበዳሪው ሥም | አበዳሪው ቅርጫፍ | የአስያዥ ሥም | ቤቱ የሚገኘበት አድራሻ | የንብረቱ አይነት | የጨረታ መነሻ ዋጋ | ጨረታው የሚካሄድበት | |||||||
ከተማ | ቀበሌ | ካርታ ቁጥር | የቦታው ሥፋት | ቀን | ሰዓት | |||||||||
1 | የሽ እርቄ ጥሩነህ | ደብረ ታቦር | እመቤት ጥሩነህ | ደ/ታቦር | 04 | 8.2/315/5087/07 | 200 ካ.ሜ | የመኖሪያ ቤት | 2,623,949 | መስከረም 8/2018 | 4:00-6:00 | |||
ማሣሠቢያ፡-
- ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25 በመቶ የጨረታ ማስከበሪያ በዳሽን ባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በጨረታው እለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- ጨረታዉ በሰንጠረዥ ላይ በተገለፀዉ ቀን እና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል፡፡
- ለመንግስት የሚከፈል ግብር ፣ታክስ ፣ዉዝፍ የሊዝ ክፍያ ፣ተጨማሪ እሴት ታክስን እና ሌላም ከሥም ዝዉዉር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዥዉ ይከፍላል፡፡
- የጨረታ አሸናፊ ደብዳቤ ክተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል ፤ባይከፍል ግን ጨረታዉ ተሰርዞ ያስያዘዉ ገንዘብ አይመለስለትም እንዲሁም በጨረታዉ ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት (ሲፒኦ) ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል፡፡
- በጨረታዉ ላይ አስያዥና ተበዳሪዉ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ መገኘት ይችላሉ ፤ባይገኙም ጨረታዉ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
- ጨረታዉ ተጀምሮ በተቀመጠዉ ሰዓት ዉስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 320 17 44 በመደዉል መረጃ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
ዳሸን ባንክ ባሕር ዳር ዲስትሪክት