የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
35

በአ/ፈ ከሳሽ ፀደይ ባንክ ቻግኒ ቅርንጫፍ እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ. ስለሺ ሽፈራው፣ 2ኛ. ስለናት የኔአባት መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ ፤በ2ኛ. አፈ/ተከሳሽ ስም የተመዘገበ ንብረት፤ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 05 የሚገኝ በሰሜን እና በምስራቅ መንገድ ፣በደቡብ እና በምእራብ ክፍት ቦታ፣ የሚያዋስነው  በመነሻ ዋጋ 1,950.000 /አንድ ሚሊየን ዘጠኝ መቶ ሃምሳ ሽህ ብር/ ይሸጣል፡፡ የጨረታ ማስታወቂያው ከመስከረም 19/2018 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም ድረስ  በጋዜጣ ታትሞ ይቆይና ጥቅምት 22/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30  በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የምትፈልጉ በቦታው በመገኘት መወዳደር ትችላላችሁ፤ የጨረታው አሸናፊ ወዲያውኑ የጨረታውን ¼ኛ የሚያሲዝ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የአዊ ብሔ/አስ/ከፍ /ፍ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here