የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
104

በአፈ/ከሣሽ 1. ሃይሌ ይማም እና በአፈ/ተከሣሾች 1. መሰረት እጅጉ እንዲሁም 2. እንደሻው ሞላ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ በበአፄ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ ማራኪ ቀበሌ በምሥራቅ መኖሪያ ቤት፣ በምዕራብ መኖሪያ ቤት፣ በሰሜን መንገድ እና በደቡብ መኖሪያ ቤት የቦታ ቁጥር H11KR-1140 ስፋቱ 150 ካ.ሜትር ቦታ ላይ የተሰራ G+1 መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ 2,195,058.46 /ሁለት ሚሊዮን አንድ መቶ ዘጠና አምስት ሺህ ሃምሳ ስምንት ብር ከአርባ ስድስት ሳንቲም/ ጥቅምት 02 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በግልፅ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ሁሉ ጨረታው በሚካሄድበት በአፄ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ ማራኪ ቀበሌ ወይም ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ በመገኘት ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱና በቦታው በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን በዕለቱ ጨረታውን ያሸነፈ ያሸነፈበትን ¼ ኛውን በሞ/85 ጨረታው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ የሚያስይዙ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዟል፡፡

የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here