ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ/ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ አነስተኛ የፋይናንስ ስራ አዋጅ ቁጥር 626/2001 እና አዋጅ ቁጥር 97/1990 በተሠጠው ስልጣን መሠረት ብድሩን በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
| የቅርንጫፍ ስም | ተበዳሪው ስም | የንብረቱ አስያዥ ስም | የንብረቱ አይነት | የቤቱ ስፋት | የሐራጅ መነሻ ዋጋ | ሐራጁ የሚካሄድበት ቦታ | 
| ዱርቤቴ ቅርጫፍ | አቶ እንዳላማው ብርሃኑ እና አቶ አቢዎት አበበ | አቶ እንዳላማው ብርሃኑ | የመኖሪያ ቤትና ቦታ
 
  | 
500 ካ/ሜ | 981,273.5 | ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ቅርንጫፍ ህዳር 17 2018 ከረፋዱ 5፡00 | 
ማሳሰቢያ፡-
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል የሐራጁን 5 በመቶ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
 - አሸናፊው ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን፤ ይህን ካላደረገ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ ሳይሆን ውሉ ይቋረጣል፡፡
 - ሐራጁ የሚካሄድበት በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን ዱርቤቴ ከተማ 01 ቀበሌ ዱርቤቴ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፡፡
 - በጨረታው ላይ ተጫራቾችና ባለንብረቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቾቻቸው መገኘት አለባቸው፡፡
 - ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 - በመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን እና የስም ማዛወሪያዎችን እና ሌሎች ወጭዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል፡፡
 - ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 582 230 783 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
 
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ/ማ

