የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
52

አፈ/ተከሳሽ አቶ አበባው ተስፋሁን እና አፈ/ተከሳሽ እነ ሰዋለም ፈረደ መካከል ባለው አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በፍኖተ ሰላም ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥረቅ መንገድ፣ በምዕራብ ላሽታ ፈረደ፣ በሰሜን ክፍት  የመንግስት ቦታ፣ በደቡብ ካሳ አለም መካከል የሚዋሰነውን በአቶ ተመስገን አዱኛ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን ቤት ለፍርድ ማስፈፀሚያ ቤቱ በግልጽ ጨረታ በመነሻ ዋጋ 1,270,688 /አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ ሰባ ሺህ ስድስት መቶ ሰማንያ ስምንት ብር/ ይሸጣል፡፡ በመሆኑም  ከጥቅምት 17/2018 ዓ.ም እስከ ህዳር 17/2018 ዓ.ም በጋዜጣ ወጥቶ ቆይቶ ህዳር 18/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00-6፡00 መጫረት የምትፈልጉ ቀርባችሁ እንድትጫረቱ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የፍኖተ ስላም ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here