በአፈ/ከሳሽ አስፋው መላክ እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ሙሉነህ አድማስ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 04 የሚገኝ፤ በምሥራቅ የወንድም ድርት ቤት፣ በምዕራብ አስፖልት መንገድ፣ በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ ልክ ያለው የድርጅት ቤት መካከል የሚያዋስነው ፤በሙሉነህ አድማስ ስም የተመዘገበ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 3‚050040 /ሶስት ሚሊዩን ሃምሳ ሽህ ብር/ ይሸጣል፡፡ ስለሆነም መጫረት የምትፈልጉ ህዳር 27/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡00 – 6፡00 በቦታው ተገኝታችሁ መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ፤ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡
የባንጃ ወ/ፍ/ቤት

