የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
9

በአፈ/ከሳሽ ሻንበል ብርሀኑ ዳኛው እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ጌትነት መንግስት 2ቱ ራሳቸው መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በአዘና ከተማ ቀበሌ 01፤ በምሥራቅ በደቡብ እና በምዕራብ መንገድ እንዲሁም በሰሜን አበበ ተሻለ ተዋስኖ የሚገኘው በአቶ ጌትነት መንግስት አለሜ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 1‚962‚217 (አንድ ሚሊዩን ዘጠኝ መቶ ስለሳ ሁለት ሽህ ሁለት መቶ አስራ ሰባት ብር) ስለሚሸጥ፤ መጫረት የምትፈልጉ ጨረታው ከህዳር 24/2018 እስከ ህዳር 24/2018 ዓ/ም በጋዜጣ ታትሞ ቆይቶ፤ ህዳር 25/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 – 6፡00 የሸጣል ፡፡ ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የመነሻ ዋጋውን ¼ኛውን በማስያዝ መጫረት የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባንጃ ወ/ፍ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here