የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
45

በአፈ/ከሳሽ የሻምበል አለነ እና በአፈ/ተከሳሽ ጌታቸው አስማረ በጣ/ገብ ዝታለም ሙላቱ መካከል ሰላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በአዳስ ቅዳም ከተማ 02 ቀበሌ በአዋሣኝ በሰሜን ጥሩነህ ማሞ፣ በደቡብ ፈንታየ ወርቁ፣ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ባዶ ቦታ (ይዞታ) ተዋስኖ የሚገኘው የአፈ/ ተከሳሽ ቤት በመነሻ ዋጋ 957,017 /ዘጠኝ መቶ ሃምሣ ሰባት ሽህ አስራ ሰባት ብር ይሸጣል፡፡ ጨረታውን ከህዳር 01/2018 ዓ/ም አስከ ታህሳስ 30/2018 ዓ/ም በጋዜጣ ወጥቶ ይቆይና  ታህሳስ 02/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 አስክ 6፡00 የጨረታ ቦታው በመኖሪያ ቤቱ ላይ በማድረግ ጨረታ አሸናፊ ከተገኘም ¼ ኛውን ወዲያውኑ እንዲያሲዝ እና ቀሪውን ደግሞ በቀጠሮው ቀን ይዞ እንዲቀርብ በማድረግ በጨረታ ስለሚሰጥ መግዛት የሚፈጉ ሁሉ በቦታው ተገኝቶ መጫረት የሚችሉ መሆኑ  ፍ/ቤቱ ያስታውቃል፡፡

የአዊ /ብሔ/አስ/ከፍ/ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here