የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0449/24
ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
ተ.ቁ | የተበዳሪው ስም | አበዳሪው ቅርንጫፍ | የአስያዥ ስም | የተሽከርካሪው መግለጫ | የጨረታ መነሻ ዋጋ | ጨረታው የሚካሄድበት | ||||||
የሰሌዳ ቁጥር | ዓይነት | የሻንሲ ቁጥር | ሞተር ቁጥር | የተሸ/ሞዴል | ቀን | ሰዓት | ቦታ | |||||
1 | አቶ አዘዘ አሰፋ መንግሥቱ | ወረታ | አቶ አዘዘ አሰፋ | አአ-03-A66436 | ጃፓን አይሱዙ | JAAKP34H9J7P01996 | 4HG1-719233 | NPR71/2018 | 1,720,000.00 | 27/12/2016 ዓ/ም | 4፡00-6፡00 | ዳሸን ባንክ ባሕር ዳር ዲስትሪክት በሚገኘው የባንኩ መኪና ማቆሚያ |
ማሣሰቢያ፡-
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25 በመቶ የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ/ሲፒኦ/ በጨረታው እለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ተሽከርካሪው በሚገኝበት ዳሸን ባንክ ባሕር ዳር ዲስትሪክት በሚገኘው የባንኩ መኪና ማቆሚያ ይካሄዳል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ 15 በመቶ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ሌሎች ግብሮች እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪወችን ገዢው ይከፍላል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
- በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙም ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሰዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
- ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 320 76 50 ወይም 058 320 27 93 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
ዳሸን ባንክ አ.ማ