የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
61

በአፈ/ከሳሽ 1ኛ.የአሽረፍ አግሪካል ካልቸር ኢንዱስትሪያል ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ ሰራተኞች እነ አብርሃም አንዱአለም 92 ሰዎች፣ 2ኛ የባሕር ዳር ምግብ ዘይት አክሲዮን ማህበር ሰራተኞች እነ በሪሁን 78 ሰዎች በድምሩ 170 ሰዎች እና በአፈ/ተከሳሽ 1ኛ. የአሽረፍ አግሪካልቸራል ኢንዱስትሪያል ሃ/የተ/የግ/ማህ ኩባንያ፣ 2ኛ የባሕር ዳር ምግብ ዘይት አክሲዮን ማህበር መካከል ባለው የስራ ክርክር የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ  የአፈ/ተከሳሾች የሆነን የኮንስትራክሽን እቃ ስም /Name of ekuipments/ ካት ጀኔሬተር (CAT generator) ብዛት አንድ መለያ ቁጥር 1250 KVA. 50 HZ.1500 RPM የሆነውን በመነሻ ዋጋ ብር 6,884,428 /ስድስት ሚሊዮን ስምንት መቶ ሰማኒያ አራት ሽህ አራት መቶ ሃያ ስምንት ብር/ በግልጽ ጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡ ስለሆነም የጨረታው ማስታወቂያ ከህዳር 1/2018 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 1/2018 ዓ.ም ድረስ ለ30 ቀናት በጋዜጣ ወጥቶ ቆይቶ ጨረታው ታህሳስ 2/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 የሚጫረት መሆኑን አውቃችሁ መጫረት የምትፈልጉ ሁሉ ድርጅቱ በሚገኝበት ቦታ ቀበሌ 14 በዳግማዊ ሚኒሊክ ክ/ከተማ ድረስ በመሄድ መጫረት የምትችሉ  መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባሕር ዳር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here