የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
36

በአፈ/ከሳሽ መንበሩ የኔው እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ይችላል ምናዩ መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ ወይንሸት፣ በምዕራብ ይጋርዱሽ መኩሪያ፣ በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ ክፍት ቦታ መካከል ያለው መኖሪያ ቤት በአቶ ይችላል ምናዩ ስም ያለውን በብር 2,653,674 /ሁለት ሚሊዮን ስድስት መቶ ሀምሳ ሶስት ሺህ ስድስት መቶ ሰባ አራት ብር/ ስሚሸጥ ከህዳር 08/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለ30 ተከታታይ ቀናት በጋዜጣ ወጥቶ ቆይቶ ጨረታው ህዳር 09/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ተካሂዶ ውጤቱም ህዳር 09/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 የሚገለፅ መሆኑን እንዲያውቁት ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here