በአፈ/ከሳሽ ሀይሌ መላክ እና በአፈ/ተከሳሽ አብነት መራ መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በዳግማዊ ሚኒልክ ክ/ከተማ ቁጥር 42215 በቁጥር 33396/08 በካርታ ቁጥር 119 በአፈ/ተከሳሽ ወ/ሮ አብነት መራ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን ስፋቱ 280 ካ.ሜትር ቦታ ላይ ያለውን ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 7,939,232.76 /ሰባት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሰላሳ ዘጠኝ ሽህ ሁለት መቶ ሰላሳ ሁለት ብር ከሰባ ስድስት ሳንቲም/ ህዳር 27/2018 ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ ማንኛውም ተጫራች ንብረቱ በሚገኙበት ዳግማዊ ሚኒሊክ ክ/ከተማ ማንነታችን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን በእለቱ ጨረታውን ያሸነፈ ያሸነፈበትን ¼ ኛውን በሞ 86 ጨረታው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ የሚያስይዝ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከ/ፍ/ቤት

