የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
43

በአፈ/ከሳሽ ቅዱስ ሚካኤል እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ ግዛቸው መንግስት መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ አዘና ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ የማዘጋጃ ቤት፣ በሰሜን ክብረት ቸኮል እንዲሁም በደቡብ ኢትዮጵያ ታደሰ መካከል የሚገኝ የድርጅት ቤት በመነሻ ዋጋ በ10,119,220 /አስር ሚሊዮን አንድ መቶ አስራ ዘጠኝ ሺህ ሁለት መቶ ሃያ ብር/ ስለሚሸጥ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ከህዳር 08/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታህሳስ 08/2018 ዓ.ም በማስታወቂያ ወጥቶ ቆይቶ ጨረታው ታህሳስ 09/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6፡00 ጨረታው የሚካሄድ በመሆኑ ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨታውን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛውን በሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here