የአፈ/ከሳሽ 1ኛ ሀብታሙ ገረመው ወርቄ፣ 2ኛ አትርሰው ዘመነ ጥላሁን እና የአፈ/ተከሳሽ በላቸው ሰሜ ተገኜ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በላቸው ሰሜ ተገኜ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ካርታ ቁጥር 30864/06 ዳግማዊ ምኒሊክ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 14 ፍኖተ
| በምስራቅ | በምዕራብ | በሰሜን | በደቡብ | ካ/ሜትር | ግምቱ |
| የመኖሪያ ቤት | መንገድ | የመኖሪያ ቤት | የመኖሪያ ቤት | 200 ካ/ሜ G+2
|
11,915,403,20 /አስራ አንድ ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ አስራ አምስት ሽህ አራት ሶስት ብር ከ20 ሳንቲም |
የባንክ እዳ ያለበት መሆኑን አውቃችሁ ተዋስኖ የሚገኘውን ቤት (ንብረት መነሻ )
ዋጋው ብር 11,915,403.20 /አስራ አንድ ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ አስራ አምስት ሽህ አራት መቶ ሶስት ብር ከ20 ሳንቲም ሆኖ ታህሳስ 11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ እና በቦታው በመገኘት ተመዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የመጨረሻ አሸናፊው ያሸነፈበትን ¼ ኛውን በሞ/85 ማሰያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ ያሳውቃል፡፡
የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት

