የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
69

በአፈ/ከሳሽ ዘለቀ አምናየ እና በአፈ/ተከሳሾች ያሬድ ተሰማ መካከል ስላለዉ የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ አፈ/ተከሳሽ ያሬድ ንብረት የሆነ በቻግኒ ከተማ 05 ቀበሌ የሚገኝ በአዋሳኘ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ የቦታ ቁጥር ሁለት፣ በሰሜን የቦታ ቁጥር 3 እንዲሁም በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ በ200 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ የሰፈረ ቤት መነሻ ዋጋ ብር 1,159,911 /አንድ ሚለዮን አንደ መቶ ሃምሳ ዘጠኝ ሸህ ዘጠኝ መቶ አስራ አንድ  ብር/ በማድረግ የጨረታ ማስታወቂያዉ ለ30 ቀን በጋዜጣ እንዲውል በማድረግ ታህሳስ 18/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 5፡30 በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልጉ ሁሉ የጨረታ መነሻ ዋጋዉን ¼ ኛዉን ብር በማስያዝ በቦታው በመገኘት መጫረት የሚችሉ መሆኑን  ፍ/ቤቱ ያሳውቃል፡፡

የአዊ ብሔ/አስ/ከፍ/ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here