በአፈ/ከሣሽ ወ/ሮ ህሊና ቀረብህ እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ ገድሉ ደሣለኝ መካከል ስላለው የባልና ሚስት ክርክር ጉዳይ በተከሣሽ ስም በባ/ዳር ከተማ በዳግማዊ ምኒልክ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ግዛት ውስጥ በልደታ ሣይት በምስራች የመ/ቤት ማህበር በብሎክ ቁጥር 123 በቦታ ቁጥር G20R2916 የቦታው ስፋት 100 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ሲሆን ካርታ ቁጥር ዳ/ም/ክ/ከ/55/9/2015 የሆነ G+2 የመኖሪያ ቤት በቀን 15/04/2018 ዓ/ም በጨረታ ስለሚሸጥ ማንኛውም ግለሰብ በጨረታ ቀኑ ቀርቦ በልደታ ሣይት አካባቢ ወይም ቤቱ ከሚገኝበት በአካል ቀርቦ መጫረት የሚችል መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የባ/ዳር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት

