የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
49

በአፈ/ከሳሽ ሞላ ከበደ እና በአፈ/ተከሳሽ ደሳለው ዋሴ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ 002፣ በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ 004 መካከል የሚያዋስነውን በአፈ/ተከሳሽ ደሳለው ዋሴ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 1,800,008 /አንድ ሚሊዮን ስምንት መቶ ሺህ ስምንት ስምንት ብር/ ይሸጣል፡፡ የጨረታ ማስታወቂያ ለ30 ተከታታይ ቀናት በጋዜጣ ቆይቶ ማለትም ከህዳር 29/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታህሳስ 29/2018 ዓ.ም ድረስ በተከታታይ 30 ቀናት በማዋል ጥር 04/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ በጨረታው የምትችሉ መሆኑን  ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳዕቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛውን በሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here