የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
174

በአፈ/ከሣሽ ሰንደቅ የገበያ ማዕከል እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ በለጠ ተስፋዬ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በዳግማዊ ምኒሊክ ክ/ከተማ አዲስ አምባ ቀበሌ በምስራቅ ማስተዋል አበጀ፣ በምእራብ መንገድ፣ በሰሜን አስፋው መንግሥቴ እና በደቡብ ሙላት ጓንጉል መካከል የሚገኘው G+2 ቤትና ቦታ በመነሻ ዋጋ ብር 6,155,852.00 /ስድስት ሚሊየን አንድ መቶ ሃምሣ አምስት ሸህ ስምንት መቶ ሃምሣ ሁለት ብር/ ሆኖ ህዳር 22 ቀን 2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ሁሉ ጨረታው በሚካሄድበት በዳግማዊ ምኒሊክ ክ/ከተማ ማር ዘነብ ቀበሌ ወይም ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ በመገኘት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱና በቦታው በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፤ በእለቱ የጨረታው አሸናፊው ያሸነፈበትን ¼ ኛውን በሞዴል 85 ጨረታው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ የሚያስይዝ መሆኑን እንዲያቁት ፍ/ቤቱ አዟል፡፡

የባሕር ዳር እና አካባቢዋ ከፍ/ፍ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here